LATEST NEWS View All

ቃር (Heartburn) ሊያስነሱ/ሊባብሱ የሚችሉ ነገሮች

ምግብ አብዝቶ መመገብ፡- በአጠቃላይ ሲታይ አንድ ሰዉ በምንም ያህል ጊዜ ልዩነት ይሁን ወይም ምንም አይነት የምግብ አይነት ይመገብ፣ ከመጠን ያለፈ አመጋገብ/ አብዝቶ ከተመገበ ለቃር ሊዳርገዉ ይችላል፡፡

የፕሮስቴት ዕጢ

የፕሮስቴት ዕጢ ከወንዶች የሥነ ተዋልዶ አካላት ውስጥ ነው፡፡ ይህ ዕጢ የሚገኘው ከሽንት ፊኛ በታች ሲሆን የሽንት ቱቦ መሃከለኛ ክፍልን ዙሪያ ከቦ ይገኛል፡፡

በእርግዝና ወቅት የሚታዩ የአደጋ ምልክቶች

ብዙዎች እናቶች የተስተካከለና ችግር የሌለበት/ኖርማል የእርግዝና ወቅት ያሳልፋሉ። ሆኖም ግን በእርግዝናዎ ወቅት አንዳንዴ ሊታዩ የሚችሉ የማስጠንቀቂያ ምልክቶችን ማወቁ አስፈላጊ ነገር ነዉ፡፡

ከብጉር ነፃ የሆነ ቆዳ እንዲኖሮ መመገብ ያለቦዎት ምግቦች

1. በኦሜጋ ፍሬ የበለፀጉ ምግቦች ተልባ፣ አሳ፣ ዘይት የመሳሰሉት 2. በአንቲ ኦክሲደንት የተሞሉ ምግቦች ኢንጆሪ፣ ቦሎቄ፣ የመሳሰሉት 3...

የትርፍ አንጀት ሕመም (APPENDICITIS)

የትርፍ አንጀት ሕመም የምንለው የህመም ዓይነት የሚከሰተው ከትልቁ አንጀት ቀጣይ በሆነው እና የ3 ½ inch ርዝመት ባለው የአንጀት ክፍል ነው፡፡

የማህፀን ፈንገስ ኢንፌክሽን (Vaginal Candidiasis)

የማህፀን ፈንገስ ኢንፌክሽን እጅግ በጣም የተለመደ እና ከ4 ሴቶች በ3ቱ ላይ በዕድሜ ዘመናቸው ቢያንስ አንዴ የሚከሰት የሕመም ዓይነት ነው፡፡

የማይግሬን ራስምታትን ለማስታገስ

የማይግሬን ራስምታት በሚነሳበት ጊዜ ህመሙን ለማስታገስ የሚጠቅሙ ሁኔታዎችን እገልጽላችኋለሁ፡፡

እርግዝናን የመከላከያ መንገዶችና እውነታቸው

ያልተፈለገ እርግዝናን ለመከላከልና ራስዎን ከአባላዘር በሽታዎች ለመጠበቅ ሲባል የተለያዩ መንገዶችን ይጠቀሙ ይሆናል፡፡

ስለ ዳግማዊ ምንሊክ የ” ኒዎርክ ታይምስ ጋዜጣ” ያወጣው ጽሁፍ

ጋዜጣ (ኅዳር 7/1909 ዓም እ ኤ አቆጣጠር) የዛሬ 96 አመት የፃፈው ፅሁፍ ለአሁኑ ትውልድ ታሪካዊ ማስረጃ ነው ኢትዮጵያ በየዘመኗ በሕልውናዋ ላይ የተቃጣባት የመበታተን አደጋን ያለፈችበት መንገድ የጦርነት መንገድ ብቻ አይደለም።ሆኖም ግን ከነበሩን የግጭት ታሪኮች በዘለለ በሕዝብ ዘንድ ተወዳጅ የነበሩ እና በሕዝብ ዘንድም የተወደዱ መሪዎች ነበሩን።

Ethiopian capital expands airport, plans new hub to meet growth

Ethiopia will complete expansion work on the capital's airport in 2018 to triple the number of passengers

የምግብ መመረዝ/የአንጀት ቁስለት

የምግብ መመረዝ ወይንም የአንጀት ቁስለት የምንለው የሕመም ዓይነት የሚከሰተው በቫይረስ፣በባክቴሪያ፣እና በፓራሳይት አማካኝነት የተበከለን ምግብ በምንመገብበት ወቅት ነው፡፡

Irish firm bids to improve banking services in Ethiopia

Ethiopian banks and microfinance firms are launching mobile money services, helping reach swathes of the population that now have little access to branches or services.

Image of the day
...

*** ለፍቅር በቀር***


አትቁጠሩ ገንዘብ ንዋይ አትደርድሩ
በፍቅር በቀር ከንጉሱ ስለማታድሩ
ያላቹት አይገባውም ቋንቋው ይለያል
Read More

WORLD NEWS View All

Ethiopian Shade Coffee Is World's Most Bird Friendly

Shady coffee plantations in Ethiopia, where coffee has been grown for at least a thousand years, hold relatively more forest bird species than any other coffee farms in the world, new research shows.

Health View All

ቃር (Heartburn) ሊያስነሱ/ሊባብሱ የሚችሉ ነገሮች

ምግብ አብዝቶ መመገብ፡- በአጠቃላይ ሲታይ አንድ ሰዉ በምንም ያህል ጊዜ ልዩነት ይሁን ወይም ምንም አይነት የምግብ አይነት ይመገብ፣ ከመጠን ያለፈ አመጋገብ/ አብዝቶ ከተመገበ ለቃር ሊዳርገዉ ይችላል፡፡

POLITICS View All

Egypt, Sudan, Ethiopia receive offers for Nile dam studies

Egypt, Sudan and Ethiopia have received offers from four firms to conduct technical studies on the latter's large-scale dam project, which Cairo fears will affect its supply of water from the Nile River.

ENTERTAINMENT View All

Ethiopia’s first post-apocalyptic sci-fi movie looks beautiful and bizarre

Billed widely as Ethiopia’s first post-apocalyptic sci-fi film, Crumbs, (directed by Spanish-born, Addis Ababa-based director Miguel Llansó) is the story of Birdy and Candy, survivors of a vaguely referenced "Big War" that leaves the world's population in tatters.

SPORT View All

Ethiopian Athletes was victories today in the Dubai Marathon!!!

It was yet another day of dominance for Ethiopian athletes at the Standard Chartered Dubai Marathon as little known Lemi Berhanu Hayle and the sublime Aselefech Mergia swept the board in the world’s richest marathon.

BUSINESS View All

Ethiopian Airlines to increase flight frequency to Mumbai

Ethiopian Airlines, one of the largest airline in Africa, has finalised preparations to start double daily flights to Mumbai Chhatrapati Shivaji International Airport starting March 2015.

FOLLOW US ON THE NET

ባል እና ሚስትሚስት - ሆዴ በፊት እጮኛክ እያለሁ ስጦታ ትገዛልኝ ነበር
 ባል - እና
 ሚስት - አሁን ግን ያን ማድረግ ትተሀል ...ለምንድ ነው ?
 ባል - አሳ አጥማጅ አሳውን እስኪይዘው ነው ...ምግብ ሚሰጠው


ተ ኖ ረ ና . . . . . . ተሞተ

"ሳለ-ለሌለ"

እየታለ . . . እየተሌለ

በመሸ - ነጋ - መሸ

እንደነበረ . . . እንዳለ

እንዳደረ . . . እንደ - ዋለ

እንዲሁ . . ...
Read More...


ባለኳሱ

ያኔ ልጅ እያለን በሱፍቃድ በመንደራችን ውስጥ ብቸኛው የባሎኒ ኳስ ጌታ ነበር፡፡ኳስ ባለፈችበት አልፎ የማያውቅ፤ እሱ ኳሷን ሳይሆን ኳሷ እሱን የምትጫወትበት አስቂኝ ፍጡር፡፡በኳስ ጌትነቱ ተጠቅሞ ግን ከቡድናችን የኳስ ጠበብት ከእነ ጥንቅሽ...
Read More...

-----WHEATER WIDGET ----
Image Gallery